Announcement



ለጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የጉባኤ ጥሪ


በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀፅ 366፣ 367፣ አንቀፅ (1፣2) እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍ አንቀፅ 8 መሰረት የጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚካሄድ ሲሆን ከ5፡30 እስከ 7፡30 አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በመሳለሚያ አካባቢ የካቲት 23 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚገኝው የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ እንድትገኙልን የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡




Get in touch